የጆሐንስበጉ የመድሐንያለም ቤ/ክርስቲያን እና የወያኔ አፈና ድራማ።

https://freedom4ethiopian.wordpress.com/2016/07/15/hfty-2/

በደቡብ አፊሪካ ጆሐንስበርግ የሚገኘዉ የመድሐኒያለም ቤ/ክርስቲያን እሰጥ አገባን ተንተርሶ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ እጁን ያስገባዉ የወያኔ ተላላኪ የፕሪቶሪያዉ ኢንባሲ አሻፈርኝ ብለዉ ያሳምጻሉ ያላቸዉን የቀድሞ ሰበካ ጉባኤ አባላትን ለማሳፈን ሙከራ አድርጓል። በዚህም አፈና ማንነታቸዉ ያልታወቁ ግለሰቦች ከሰበካ ጉባኤ አባላቱ መካከል ዳዊት (ማለትም ከታች በምስል ላይ በስተቀኝ ቀይ ቱታ ሱሪ የለበሰዉን ) አፍነዉ በመዉሰድ 200 ኪሎ ሜትር ያህል እርቀት ከተጓዙ በሗላ በአፈናዉ ወቅት የተቀረጸ የቪዲዮ መረጃ መኖሩን ካልታወቀ አካል መረጃ ስለደረሳቸዉና ባስቸኳይ እንዲለቁት በመታዘዛቸዉ ጭር ገጠርአማ መንደር አካባቢ ጥለዉት ተሰዉረዋል። የሰበካ ጉብኤዉ አባላት በፍርድ ቤት ቤ/ክርሲያን አካባቢ እንዳይደርሱ ካሳገዷቸዉ ግለሰቦች መካከል የወያኔ የብሔራዊ መረጃዉ እና የመድሐኔያለም ቤ/ክርስቲያን ዋናዉ በጥባጭ አባ ጾመ ልሳን፣ ዘነበ ረዳ፣ አቶ ታምራት፣ አቶ ቤተል የተባሉ ቀንደኛ የህወሃት ተላላኪዎች ሲገኙበት እነዚህ ግለሰቦች የአፈናዉን ድራማ በማቀናጀት ተሳታፊዎች ሳይሆኑ እንዳልቀሩ እየተነገረ ነዉ። በፍርድ ቤቱ ዉሳኔ መሰረት የተከፈተዉ የመድሐኔያለም ቤተ ክርስቲያን በአሁኑ ወቅት በአቡነ ያእቆብ ጥያቄ መሰረት በጾምና በጼሎት ላይ የሚገኙ ሲሆኑ ከእሁድ ጀሞሮ የዉሳኔዎች የማስፈጽም ሂደት ይቀጥላል ተብሎ ይጠበቃል። ፈጣሪ ወያኔን ይንቀልልን ! ! Aseged Tamene

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s